የሩሲያ ዲፕሎማሲ ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ዛሬ ከሰጡት አጭር መግለጫ የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች፦

የሩሲያ ዲፕሎማሲ ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ዛሬ ከሰጡት አጭር መግለጫ የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች፦▪ሞስኮ ከአሜሪካ ጋር በኢስታንቡል የተደረገው ስብሰባ የሁለቱን ሀገራት ልዩነት ለማጥበብ ከሚደረጉ ተከታታይ ምክክሮቸ የመጀመርያው ይሆናል ብላ ትጠብቃለች። ▪የሞስኮ እና ዋሽንግተንን ግንኙነት በተመለከት ለብዙ ግዜ አዋኪ ሆኖ የቆየው ጉዳይ ተቀራርቦ አለመነጋገር ነበር።▪ዩክሬን የኔቶ አባል የምትሆን ከሆነ ከባድ እና መቆጣጠር የማይቻል መካረር ውስጥ ይከታል። ▪በፓሪስ በዩክሬን ጉዳይ ተካሂዶ የነበረው ስብሰባ በምዕራብውያን መካከል ቅራኔ እንዳለ ያሳያል። ▪የአውሮፓ ሕብረት በዩክሬን ስለሚኖረው ገንቢ የሰላም ሚና ማውራት የሚቻለው ብራስልስ ወታደራዊ አቋሙን ሲቀይር ብቻ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik