የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ  ቀጣናዊ ትብበርን እውን ለማድረገ ከሱማሊያ ጋር ለመሥራት ዝግጁ መሆናቸውን ገለፁ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ቀጣናዊ ትብበርን እውን ለማድረገ ከሱማሊያ ጋር ለመሥራት ዝግጁ መሆናቸውን ገለፁ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሐሙድ ጋር ከተወያዩ በሗላ በማህብራዊ የትሥሥር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልእክት፤ የአፍሪካ ቀንድ በሀብት ቢበለፅግም በምግብ ራስን ለመቻል ግን ሲቸገር ይታያል ብለዋል። አክለውም ቀጣናዊ ትስስር የሁለቱን ሀገራት የጋራ ህልም እውን ለማድረግ ጠቃሚ እንደሆነ ጠቁመዋል። “ለጋራ እድገታችን ልንጠቀምበት የምንችል ትልቅ አቅም አለን። በተናጠል ማደግ አንችልም። በጋራ ስንቆም ጠንካራ ነገ እና ብሩህ ተስፋ ይኖረናል። ቀጣናዊ ትብብር ቁልፍ ነው። ይኽን እውን ለማድረግ ከሶማሊያ ጋር ለመስራት ዝግጁ ነን።” መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik