ከስድስት ሰዓት በላይ የፈጀው የሩሲያ እና አሜሪካ ተወካዮች የኢስታንቡል ድርድር መጠናቀቁን የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ዘግቧል
17:37, 27 የካቲት 2025
ከስድስት ሰዓት በላይ የፈጀው የሩሲያ እና አሜሪካ ተወካዮች የኢስታንቡል ድርድር መጠናቀቁን የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ዘግቧል የሩሲያ ልዑካን ድርድሩ ከተካሄደበት ኢስታንቡል ከሚገኘው የአሜሪካ ቆንስል ፅህፈት ቤት ለቀው ወጥተዋል። ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ አልተሰጠም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий