በሩሲያ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ላይ የተሳተፈው የ22 ዓመቱ አልጀሪያዊ ከቶምስክ ክልል የሩሲያ ዜግነት ተበረከተለት ለትምህርት ወደ ሩሲያ የተጓዘው አልጀሪያዊው ወጣት ከሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ጋር የወታደራዊ አገልግሎት ውል ለመፈራረም ችሏል። ወታደራዊ አገልግሎት አየሰጠ ባለበት ወቅት ባሳየው ጀብዱ "የጀግኖች" ሜዳልያንም ተሸልሟል። ወጣቱ ቀጣይ እቅዱ ወታደራዊ ትምህርት መማር እንደሆነ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia