ሩሲያ እና አሜሪካ የኤምባሲ ስራዎቻቸውን አስመልክቶ የሚያደርጉት ድርድር ቱርክ ኢስታንቡል በሚገኘው የአሜሪካ ቆንፅላ ፅህፈት ቤት ተጀመረ

ሩሲያ እና አሜሪካ የኤምባሲ ስራዎቻቸውን አስመልክቶ የሚያደርጉት ድርድር ቱርክ ኢስታንቡል በሚገኘው የአሜሪካ ቆንፅላ ፅህፈት ቤት ተጀመረ ቀደም ብለው ወይይቱን በተመለከተ አስተያየታቸውን የሰጡት የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ፤ የስብሰባው ውጤት ሁለቱ ወገኖች ውስብስብ ነገሮችን "ፈጣን እና ውጤታማ" በሆነ መንገድ መፍታት እንደሚችሉ ግልፅ ያደርጋል የሚል ተስፋ እንዳላቸው ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik