በአንድ ቢሊየን ብር የተገነባ የመኪና ባትሪ ማምረቻ ፋብሪካ በአማራ ክልል ተመረቀ

በአንድ ቢሊየን ብር የተገነባ የመኪና ባትሪ ማምረቻ ፋብሪካ በአማራ ክልል ተመረቀበአማራ ክልል ደብረ ብርሀን ከተማ ሲፋን ኒው ኤነርጂ ማኑፋክቸሪንግ በአንድ ቢሊየን ብር ያስገነባው የመኪና ባትሪ ማምረቻ ፋብሪካ ማክስኞ እለት ተመርቋል።ለ110 ዜጎች የሥራ ዕድል ፈጥሯል የተባለው ይህ የመኪና ባትሪ ማምረቻ ፋብሪካ፤ ከውጭ ይገባ የነበረውን ምርት በሀገር ውስጥ በመተካት ረገድ ጉልህ ድርሻ ይኖረዋል ተብሏል፡፡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik