የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ 135 ብር እንደተሸጠ አስታወቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ 135 ብር እንደተሸጠ አስታወቀ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ትላንት ባካሄደው ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ የምንዛሪ ዋጋ 135.61 ብር መሸጡን ገልጿል። በጨረታው ላይ 27 ባንኮች እንደተሳተፉ ብሔራዊ ባንክ አስታውቋል። ከዋጋና ከውጭ ምንዛሪ መረጋጋት ጋር በሚስማማ መልኩ ተጨማሪ ጨረታዎችን እንደሚያካሂድም ባንኩ ጨምሮ ገልጿል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik