የጂንካ ነዋሪ በአንድ ጊዜ አራት ልጆችን መውለዷ ተሰማ

የጂንካ ነዋሪ በአንድ ጊዜ አራት ልጆችን መውለዷ ተሰማ በደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ ነዋሪ የሆነችው ሴት በጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል አራት ልጆችን በአንድ ጊዜ እንደወለደች የተነገረ ሲሆን፤ የልጆቹም ሆነ የእናትዬዋ ጤና በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik