#sputnikmeme | ትራምፕ ከማክሮን ጋር ለሚኖራቸው ግኑኝነት ልክ እንደ ፕሬዝዳንት ፑቲን ረዘም ያለ ጠረጴዛ የሚፈልጉበት ትክክለኛው ጊዜ አሁን ይሆን? የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የፈረንሳይ አቻቸውን ያስተናገዱበት መንገድ ጠረንጴዛው ምንአልባትም እንደሚያስፈልጋቸው ያሳየ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia