የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ከዩክሬን ጋር በተያያዘ ያሳለፈውን ጸረ-ሩሲያ ውሳኔ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ተቃወሙት

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ከዩክሬን ጋር በተያያዘ ያሳለፈውን ጸረ-ሩሲያ ውሳኔ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ተቃወሙትሩሲያን የሚያወግዘው የውሳኔ ሃሳብ 18 ሀገራት የታቃወሙት ሲሆን 65ቱ ድምፅ ከመስጠት ታቅበዋል። የውሳኔ ሀሳቡን ከተቃወሙት ሀገሮች መካከል ኢትዮጵያ፣ ቡርኪናፋሶ፣ ማሊ፣ ዚምባብዌ እና ደቡብ አፍሪካ ይገኙበታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik