ስፑትኒክ አፍሪካ የፓን-አፍሪካ ሽልማት ተበረከተለት

ስፑትኒክ አፍሪካ የፓን-አፍሪካ ሽልማት ተበረከተለት የዜና ኤጀንሲው አፍሪካ በዓለም ላይ ያላትን ትክክለኛ ቦታ በማሳየት ረገድ ላደረገው የላቀ አስተዋፅኦ፤ በኬንያ ናይሮቢ በተካሄደ ሥነ-ሥርዓት የእውቅና ሽልማቱ ተበርክቶለታል። የውድድሩ አዘጋጆች ስፑትኒክ የፓን-አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴን የመደገፍ ተልዕኮውን እንዲቀጥልም ጥሪ አቅርበዋል። ስፑትኒክ አፍሪካ እ.አ.አ መስከረም 2024 "ምርጥ የሬዲዮ መፅሄት" ሽልማትን ከአፍሪካ ሕብረት ብሮድካስቲንግ መቀበሉ ይታወሳል። የአፍሪካ ህዳሴ እንቅስቃሴ አካል ሆኖ የተቋቋመው የፓን-አፍሪካ ሽልማት ዘንድሮ ሲካሄድ ለአራተኛ ጊዜ ነው። ሽልማቱ የፓን አፍሪካኒዝም እሳቤዎችን በዓለም ዙሪያ በማስተዋወቅ ከፍተኛ አስተዋጾ ላደረጉ ጋዜጠኞች እና ባለድርሻ አካላት እውቅና ይሰጣል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
ስፑትኒክ አፍሪካ የፓን-አፍሪካ ሽልማት ተበረከተለት የዜና ኤጀንሲው አፍሪካ በዓለም ላይ ያላትን ትክክለኛ ቦታ በማሳየት ረገድ ላደረገው የላቀ አስተዋፅኦ፤ በኬንያ ናይሮቢ በተካሄደ ሥነ-ሥርዓት የእውቅና ሽልማቱ ተበርክቶለታል። የውድድሩ አዘጋጆች ስፑትኒክ የፓን-አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴን የመደገፍ ተልዕኮውን እንዲቀጥልም ጥሪ አቅርበዋል። ስፑትኒክ አፍሪካ እ.አ.አ መስከረም 2024 "ምርጥ የሬዲዮ መፅሄት" ሽልማትን ከአፍሪካ ሕብረት ብሮድካስቲንግ መቀበሉ ይታወሳል። የአፍሪካ ህዳሴ እንቅስቃሴ አካል ሆኖ የተቋቋመው የፓን-አፍሪካ ሽልማት ዘንድሮ ሲካሄድ ለአራተኛ ጊዜ ነው። ሽልማቱ የፓን አፍሪካኒዝም እሳቤዎችን በዓለም ዙሪያ በማስተዋወቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላደረጉ ጋዜጠኞች እና ባለድርሻ አካላት እውቅና ይሰጣል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia