የሩሲያ እና ቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በአንካራ ካደረጉት ውይይት በኋላ የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል በጋዜጣዊ መግለጫው ቱርክ የዩክሬን ግጭት "በፍጥነት እንደሚቆም" እንደምትጠብቅ እና ድርድሮችን ለማሳናዳት ዝግጁ እንደሆነች የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia