የሩሲያ ኢስካንደር-ኤም ሚሳኤሎች በዩክሬን ግጭት ከ1 ሺህ 400 በላይ ኢላማዎችን መተዋል ተባለ ኢስካንደር-ኤም ስርዓት ከፍተኛ ተቀጣጣይ ፈንጂዎች፣ ኮንክሪት መብሻዎች፣ ክለስተር ቦንብ፣ ፈንጂዎች እና የኑክለር ተቀጣጣዩችን ጨምሮ ከተለያዩ መሳሪያዎች ጋር እንደሚጣጣም የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። የኢስካንደር-ኤም አባላት በተሰጣቸው ትእዛዝ መሠረት የባሊስቲክ ወይም የክሩዝ ሚሳኤልን በመጠቀም የዩክሬን ሰራዊት ይዞታዎችን ኢላማቸው እንደሚያደርጉ የመከላከያ ሚኒስቴሩ አስታውቋል። ባላቸው ሀይፐርሶኒክ (እጅግ ከፍተኛ) ፍጥነት የተነሳ፤ የኢስካንደር-ኤም ሚሳኤሎች በአየር መከላከያ ስረዓቶች ሊወድሙ አይችሉም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia