ዩክሬን ከአሜሪካ ጋር የማዕድን ውል ለመፈራረም ፈቃደኛ አለመሆኗን የዘለንስኪ ጽህፈት ቤት አረጋገጠ

ዩክሬን ከአሜሪካ ጋር የማዕድን ውል ለመፈራረም ፈቃደኛ አለመሆኗን የዘለንስኪ ጽህፈት ቤት አረጋገጠ የዘለንስኪ ጽህፈት ቤት ምንጩን ጠቅሶ የዩክሬን ብሮድካስተር እንደዘገበው፤ በውድ የመሬት ማዕድናት ዙርያ የተደረሰው ስምምነት ሳይፈረም ቀርቷል። ዘለንስኪ የማዕድን ሀብት ስምምነቱ "አጋርነትን ስለማያንጸባርቅ" እና "የዩክሬንን የአንድ ወገን ቁርጠኝነትን" ብቻ የሚያካትት በመሆኑ ለመፈረም ዝግጁ አይደሉም ሲል ስካይ ኒውስ የዩክሬን ምንጩን ጠቅሶ ዘግቧል። የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ ዩክሬን የተደረገላትን የገንዘብ እና ወታደራዊ ድጋፍ ብርቅ ማእድናቶቿን ለአሜሪካ በማቅረብ ትመልሳለች ብለው እንደሚጠብቁ ጥር 26 አስታወቀው ነበር። የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ማይክ ዋልትዝ፤ ዘለንስኪ በቅርብ ቀን ወስጥ ከዋሽንግተን ጋር የሚደረገውን የማዕድን ስምምነት ይፈርማሉ የሚል እምነት እንዳላቸው አርብ እለት ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik