ሩሲያ የቡድን 20 ሀገራት በኒዩ-ናዚስም ላይ የተባበረ ግንባር እንዲፈጥሩ አሳሰበች "በሁለተኛው የዓለም ጦርነት 80ኛ የድል መታሰቢያ በዓል ላይ፤ የቡድን 20 አጋሮቻችን ከእውነታ እና ከፍትህ ጎን በመቆም በናዚ አስተሳሰብ፣ በኒዮ ናዚ አስተሳሰብ እና በዘረኝነትን ላይ 'የተባበረ ግንባር' እንዲፈጥሩ ጥሪ እናቀርባለን" ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በቡድን 20 የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ተናግረዋል። በሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ድረ-ገፅ ላይ የተለጠፈው የሚኒስትሩ ንግግር "ፅንፈኛ ብሔርተኞች እና...የኒዮ ናዚ እንቅስቃሴዎች ሩሲያን የመገዳደሪያ ሌላ መሳሪያዎች ናቸው" ሲል ተነቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia