የካስፒያን የቧንቧ መስመር ጥምረት የነዳጅ ማጣሪያ ጣቢያ ሰኞ ዕለት በዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላን በደረበት ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት እንዳጋጠመው የሩሲያ ኩባንያ ትራንስኔፍት ዘገበ ጉዳቱን ለመቅረፍ ከ1.5 እስከ 2 ወራት የሚወስድ ሲሆን ይህም ከካዛኽስታን የሚወጣውን የነዳጅ ዘይት በ30% እንደሚቀንስ ተገልጿል። የካስፒያን የቧንቧ መስመር ጥምረት አክሲዮን ጉልህ ድርሻ በአሜሪካ ባለአክሲዮኖች የተያዘ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia