ዩክሬን ወደፊት ከጦርነት ነጻ ቀጣና እና የትኛውንም ቡድን ወይም ጥምረት የማትቀላቀል ገለልተኛ ሀገር መሆን አለባት ሲሉ በመንግሥታቱ ድርጅት የሩሲያ ቋሚ ተወካይ ተናገሩ

ዩክሬን ወደፊት ከጦርነት ነጻ ቀጣና እና የትኛውንም ቡድን ወይም ጥምረት የማትቀላቀል ገለልተኛ ሀገር መሆን አለባት ሲሉ በመንግሥታቱ ድርጅት የሩሲያ ቋሚ ተወካይ ተናገሩ የዩክሬንን ግጭት ማቆም በተመለከተ የሚቀርቡት አዳዲስ ቅድመ ሁኔታዎች፤ ለኪዬቭ ከ2014-2015ቱ የሚንስክ ስምምነት የበለጠ የከፋ ይሆናል ሲሉ ቫሲሊ ኔቤንዝያ አስገንዝበዋል።ዩክሬን ዶንዬትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ፣ ሉሃንስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ፣ ሄርሶን እና ዛፖሮዢያ ክልሎችን በማይሻር ሁኔታ አጥታለች ሲሉም ተናግረዋል። ኔቤንዝያ አክለውም ሪፐብሊካኖች በአሜሪካ ስልጣን መቆጣጠራቸውን ተከትሎ፤ የዩክሬን ቀውስ "ግለታማው ምዕራፍ" በቅርቡ ሊያበቃ የሚችልበት እድል አለ ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik