sputnikviral | በቶክዮ ኤግዚቢሽን የቀረበውና በሰንሰለት ታስሮ ነፃ ለመሆን የሚታገል የሮቦት ውሻ መነጋገሪያ ሆኗል

sputnikviral | በቶክዮ ኤግዚቢሽን የቀረበው በሰንሰለት ታስሮ ለነፃነቱ የሚታገለው የሮቦት ውሻ መነጋገሪያ ሆኗል የኤግዚቢሽኑ አቅራቢ ታካዩኪ ቶዶ ለየት ስላለው የፈጠራ ሥራው ማብራሪያ አላቀረበም። በድህረገፆች ላይ የሚቀረቡ አስተያየቶች ግን፤ ቴክኖሎጂ እና የሰው ሰራሽ አስተውህሎት የደቀኑትን ስጋት የሚተች ነው ብለዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
sputnikviral | በቶክዮ ኤግዚቢሽን የቀረበውና በሰንሰለት ታስሮ ነፃ ለመሆን የሚታገል የሮቦት ውሻ መነጋገሪያ ሆኗል የኤግዚቢሽኑ አቅራቢ ታካዩኪ ቶዶ ለየት ስላለው የፈጠራ ሥራው ማብራሪያ አላቀረበም። በድህረገፆች ላይ የሚቀረቡ አስተያየቶች ግን፤ ቴክኖሎጂ እና የሰው ሰራሽ አስተውህሎት የደቀኑትን ስጋት የሚተች ነው ብለዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia