የኮንጎ ዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ጦር የደቡብ ኪቩ ዋና ከተማን መልሶ ተቆጣጠረ ከዋዛሌንዶ ሚሊሻዎች ድጋፍ ያገኘው የኮንጎ ጦር ወደ ቡካቩ ከተማ መግባቱን፤ ቅዳሜ ዕለት በፀጥታ ሁኔታ ዙርያ በተደረገ ስብሰባ ላይ የፕሬዝዳንቱ ፅህፈት ቤት አስታውቋል። ኤም23 አማጺ ቡድን ቡካቩ ከተማን የካቲት 7 ቀን "ለአጭር ጊዜ" መቆጣጠር ችሎ እንደነበር፤ የፕሬዝዳንት ፅህፈት ቤቱ ጨምሮ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia