የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሐሙድ አሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ

የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሐሙድ አሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ በተደረገው ምርጫ አዲሱ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል። በመጨረሻው የምርጫ ሂደት 33 ድምፆችን ማግኘት የቻሉት ማሐሙድ አሊ ዩሱፍ፤ ከኬኒያው ራይላ ኦዲንጋ እና ከማዳጋስካሩ ሪቻርድ ራንድሪማንደራቶ ጋር ሕብረቱን ለመምራት ፉክክር ሲያደርጉ ቆይተዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik