የሩሲያ እና ሱዳን የባህር ኃይል ሰፈር ስምምነት በጋራ ጥቅም እና ሉዓላዊነት ላይ የተመሰረተ ነው ሲሉ የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ

የሩሲያ እና ሱዳን የባህር ኃይል ሰፈር ስምምነት በጋራ ጥቅም እና ሉዓላዊነት ላይ የተመሰረተ ነው ሲሉ የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሊ ዩሱፍ አህመድ አል ሻሪፍ፤ ሱዳን ውስጥ የሩሲያን የባህር ኃይል ሰፈር ለመቋቋም እቅድ እንዳለ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ልዩ ቃለ መጠይቅ አስታውቀዋል። "በሱዳን እና በሩሲያ የፌደሬሽን መካከል የተፈረመዉው ስምምነት፤ በቀይ ባህር ላይ ለሩሲያ መርከቦች አስፈላጊውን አገልግሎት እና ሌሎችንም ...መስጠት ያስችላል። እቅዱን ወደ ተግባር ለመቀየር ጥረታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን" ሲሉ አል ሻሪፍ ተናግረዋል። ዲፕሎማቱ አክለውም ስምምነቱ የሰሜን አፍሪካዊቷን ሀገር ሉዓላዊነት ያከበረ ነው ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
የሩሲያ እና ሱዳን የባህር ኃይል ሰፈር ስምምነት በጋራ ጥቅም እና ሉዓላዊነት ላይ የተመሰረተ ነው ሲሉ የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሊ ዩሱፍ አህመድ አል ሻሪፍ፤ ሱዳን ውስጥ የሩሲያን የባህር ኃይል ሰፈር ለመቋቋም እቅድ እንዳለ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ልዩ ቃለ መጠይቅ አስታውቀዋል። "በሱዳን እና በሩሲያ የፌደሬሽን መካከል የተፈረመዉው ስምምነት፤  በቀይ ባህር ላይ ለሩሲያ መርከቦች አስፈላጊውን አገልግሎት እና ሌሎችንም ...መስጠት ያስችላል። እቅዱን ወደ ተግባር ለመቀየር ጥረታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን" ሲሉ አል ሻሪፍ ተናግረዋል። ዲፕሎማቱ አክለውም ስምምነቱ የሰሜን አፍሪካዊቷን ሀገር ሉዓላዊነት ያከበረ ነው ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia