ፑቲን እና ትራምፕ የሚገናኙበትን መንገድ በተመለከተ ረዳቶቻቸው በአስቸኳይ ስራ እንዲጀምሩ ትዕዛዝ መስጠታቸውን ክሬምሊን ገለጸ የክረምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት፤ የፑቲን-ትራምፕ ስብሰባ ቦታ እና ጊዜ ዝግጅቱ ከተጠናቀቀ በኋላ የሚገለጽ ይሆናል። ፔስኮቭ አክለውም በፑቲን እና ትራምፕ ውይይት ወቅት የማዕቀብ ጉዳይ አልተነሳም ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia