46ኛው የአፍሪካ ሕብረት ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በኢትዮጵያ ርዕሰ መዲና አዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

46ኛው የአፍሪካ ሕብረት ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በኢትዮጵያ ርዕሰ መዲና አዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ ስብሰባው "የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያን እና ለትውልደ አፍሪካውያን” በሚል መሪ ሀሳብ ይካሄዳል። ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ ዲፕሎማቶች እና የአፍሪካ ሕብረት ተቋማት ኃላፊዎች በአፍሪካ ሕብረት ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ። ለሁለት ቀናት የሚቆየው ጉባኤ በተለያዩ አህጉራዊ አጀንዳዎች ላይ ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik