ሩሲያ የሱዳን ጦርነት መቆም እንዲሁም ሲቪሎች መጠበቅ አለባቸው የሚል አቋሟን በድጋሚ ገለፀች

ሩሲያ የሱዳን ጦርነት መቆም እንዲሁም ሲቪሎች መጠበቅ አለባቸው የሚል አቋሟን በድጋሚ ገለፀች ከሱዳን አቻቸው ጋር ውጤታማ ውይይት እንደነበራቸው የተናገሩት የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ "በአፍሪካ የረዥም ጊዜ አጋር እና ወዳጃችን፤ ሁኔታውን በተቻለ ፍጥነት እንድትቆጣጠር ፍላጎት አለን። ጦርነቱን በተቻለ ፍጥነት ማስቆም፣ ሰላማዊ የሱዳን ዜጎችን መጠበቅ እና በግንቦት 2023 የተደረሰውን ስምምነት ተግባራዊ የማድረግ አስፈላጊነትን በተመለከተ የያዝነውን መሠረታዊ አቋም አረጋግጠናል" ብለዋል። ሩሲያ የሱዳንን መንግሥት ችላ ያለ ነው ያለችውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ውሳኔ እንደተቃወመች ያስታወሱት ላቭሮቭ፤ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ኢኮኖሚያዊ ትብብርን ለማጎልበት ቀጣናውን ማረጋጋት አስፈላጊ ነው ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik