የሩሲያ ኤፍፒቪ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ሶስት የዩክሬን ጦር ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎችን በካርኮቭ ክልል አወደሙ

የሩሲያ ኤፍፒቪ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ሶስት የዩክሬን ጦር ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎችን በካርኮቭ ክልል አወደሙ በሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር የተለቀቀው ቪዲዮ በሁለት የእግረኛ ተዋጊ ተሽከርካሪዎች እና በአሜሪካ ሰር ኤም 113 ብረት ለበስ የተዋጊ ተሸካሚ ላይ ቀጥተኛ ጥቃት ሲደርስ፣ የጥይት ፍንዳታና ከፍተኛ እሳት ያሳያል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik