ሩሲያዊው ፊዮዶር ኮኒኮቭ የደቡብ አትላንቲክ ውቅያኖስን በመቅዘፊያ ያቋረጠ በታሪክ የመጀመሪያው ሰው ሆነ
14:43, 11 የካቲት 2025
ሩሲያዊው ፊዮዶር ኮኒኮቭ የደቡብ አትላንቲክ ውቅያኖስን በመቅዘፊያ ያቋረጠ በታሪክ የመጀመሪያው ሰው ሆነ ቡድኑ እንደገለጸው ኮኒኮቭ በምዕራብ ንቅፈ ክበብ የኬክሮስ መስመሮች በጣም አስቸጋሪ እና አደገኛ የሆነውን ነፋስ በማለፍ ጉዞውን በ68 ቀን ለመጠናቀቅ ችሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий