የየካቲት 4 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፦

የየካቲት 4 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፦ 🟠 ሃማስ የእስራኤል ታጋቾችን እስከ ቅዳሜ ድረስ ሙሉ በሙሉ የማይለቅ ከሆነ ሲኦል ይጠብቀዋል ሲሉ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዛቱ። 🟠 ትራምፕ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ በሚገቡ የብረት እና የአሉሚኒየም ምርቶች ላይ የ25% ቀረጥ በሚጥለው አዋጅ ላይ ፈረሙ። 🟠 ዩክሬን በቆሰሉ እና በሰላማዊ ሰዎች ላይ ለሚደረግ የሕክምና ሙከራ መድረክ ሆናለች ሲሉ በሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኪዬቭ መንግሥት ወንጀሎች ልዩ መልዕክተኛ ለስፑትኒክ ገለፁ። 🟠 አሜሪካዊው ጋዜጠኛ ተከር ካርልሰን ዩክሬን የሚላክላትን የጦር መሳሪያ በዩናይትድ ስቴትስ ድንበር ላይ ለሚንቀሳቀሱ የሜክሲኮ የአደንዛዥ እፅ ቡድኖች ትሸጣለች አለ። 🟠 "የወደፊት መንግሥታትን መቅረፅ" በሚል መሪ ቃል ለ12ኛ ግዜ የሚካሄደው የዓለም መንግሥታት ጉባኤ ዛሬ በዱባይ ተጀመረ። 🟠 የዩናይትድ ስቴትስ የጂኦግራፊያዊ የስያሜ ስርዓት የሜክሲኮ ባህረ ሰላጤን ወደ አሜሪካ ባህረ ሰላጤ መቀየሩን ተከትሎ አዲሱ ስያሜ በጉግል ካርታ ላይ ታየ። 🟠 ቡዳፔስት ከአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን የኢነርጂ ደህንነት ዋስትና ማግኘቷን ተከትሎ ኪዬቭ የቱርክ ስትሪም የቧንቧ መስመር መሠረተ ልማትን ላለማጥቃት ቃል ገብታለች ሲሉ የሃንጋሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፒተር ሲያርቶ ለአርአይኤ ኖቮስቲ ተናገሩ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik