ሩሲያ እና አሜሪካ በውጭ ፖሊሲ ዲፓርትመንታቸው መካከል የተወሰኑ ግንኙነቶች እንደጀመሩ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ሪያብኮቭ ተናገሩ ዝርዝሩን መግለጽ ባያስፈልግም ሂደቱ ግን ተጀምሯል ሲሉ ሪያብኮቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። በፑቲን እና ትራምፕ መካከል እስካሁን ምንም አይነት የግንኙነት መርሃ-ግብር እንደሌለም ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ገልፀዋል። ሁኔታው ይበልጥ ግልጽ እየሆነ ሲመጣ በዚህ ጉዳይ ላይ ስምምነት ሊኖር ይችላል ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia