#sputnikviral | የህንድ ፖሊስ በባንጉሉሩ ጎዳና ላይ እየተካሄደ የነበረውን የኢድ ሼረን የሙዚቃ ድግስ ማስቆሙ ተሰማየፖሊስ ባልደረቦቹ የብሪታንያውን የፖፕ እውቅ ዘፋኝ ባለማወቃቸው፤ የሙዚቃ ድግሱን ለማቅረብ ፍቃድ እንደሌለው በመግለፅ የድምፅ መሳሪያዎቹን አጥፍተውበታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia