ኢትዮጵያ ከአበዳሪዎቿ ጋር የእዳ ማስተካከያ ድርድሯን ለመጨረስ ጫፍ ላይ እንደደረሰች የፋይናንስ ሚኒስትሩ ተናገሩ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) የኢትዮጵያን የእዳ ማስተካከያ ቅድሚያ እንደሰጠ እና ሂደቱ "ሊገባደድ ጫፍ ላይ መድረሱን" ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ተናግረዋል።አይኤምኤፍ በ28.9 ቢሊዮን ዶላር የውጭ እዳ ጫና ላይ የነበረውን የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ለማረጋጋት የ3.4 ቢሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ማፅደቁ የሚታወስ ነው። የእዳ ማስተካከያው የቡድን 20 አበዳሪዎች ተነሳሽነት አካል ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia