ግብፅ በፍልስጥኤማውያን ጉዳይ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራች

ግብፅ በፍልስጥኤማውያን ጉዳይ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራች በመጪው የካቲት 20 ሊደረግ የታቀደው ስብሰባ ፤ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋዛን በአሜሪካን ቁጥጥር ስር የማድረግ እቅዳቸውን ይፋ ማድረጋቸውን ተከትሎ የአረብ ሀገራትን ምላሽ የአንድነት ለማሰማት የሚደረግ ነው። ብዙ የአረብ ሀገራት ፤ ፕሬዚዳንት ትራምፕ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ፍልስጤማውያንን የማፈናቀል እቅድ ተችተውታል።እቅዱን ካወገዙት ሀገራት መሀከል ፦ ግብፅ ፣ ሳውዲ አረቢያ ፣ ጆርዳን ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ ሞሮኮ ፣ ኢራን ፣ ቱርክ እና የተወሰኑ የምእራቡ አለም ሀገራት ይገኙበታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
ግብፅ በፍልስጥኤማውያን ጉዳይ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራች በመጪው የካቲት 20 ሊደረግ የታቀደው ስብሰባ፤ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋዛን በአሜሪካ ቁጥጥር ስር እደርጋለሁ ማለታቸውን ተከትሎ የአረብ ሀገራት ተመሳሳይ ምላሽ የሚሰጡበት እንደሀነ ተገልጿል።ብዙ የአረብ ሀገራት ፕሬዚዳንት ትራምፕ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ያቀረቡትን ፍልስጤማውያንን የማፈናቀል እቅድ ተችተውታል።እቅዱን ካወገዙት ሀገራት መሀከል ግብፅ፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ጆርዳን፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች፣ ሞሮኮ፣ ኢራን፣ ቱርክ እና የተወሰኑ የምእራቡ ዓለም ሀገራት ይገኙበታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia