ኳኳ ፤ የሩሲያ ስካውት የጠላትን የሰውአልባ አውሮፕላን ብልሀት በተሞላበት መንገድ ድራሹን አጥፍቶታልበብልሀተኛው የሩሲያ ኦፕሬተር የታገዘዉ ጥቃት ፤ የሩሲያ የሰው አልባ አውሮፕላን የዩክሬንን የሰው አልባ አውሮፕላን አቅጣጫው ካልታወቀ ቦታ ድንገት ደርሶ አናቱን በመንቆር ወደ መሬት ከስክሶታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia