በሲቹዋን ያጋጠመው አሳዝኝ ሁኔታ ፤ በተፈጠረው የመሬት መንሸራተት 29 ሰዎች ጠፍተዋል

በሲቹዋን ያጋጠመው አሳዝኝ ሁኔታ ፤ በተፈጠረው የመሬት መንሸራተት 29 ሰዎች ጠፍተዋልይህ አስቃቂ አደጋ የተከሰተው በደቡብምስራቅ ቻይና ሲቹዋን ግዛት ፤ በያቢን ከተማ በምትገኘው የጂንፒንግ መንደር ነው። የጠፉ ሰዎችን ፍለጋ እና ከአደጋው አካባቢ ሌሎችን የማሸሽ ስራ እየተካሄደ ነዉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik