ሩሲያ በአዲሰ አበባ ለሚገኘው የሩሲያ ቀይ መስቀል ሆስፒታል መልሶ ግንባታ እገዛ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች

ሩሲያ ፤ በአዲሰ አበባ ለሚገኘው የሩሲያ ቀይ መስቀል ሆስፒታል መልሶግንባታ እገዛ ለማቅረብ ዝግጁ መሆኗን አስታወቀችበሩሲያ የጤና ሚኒስትር በሆኑት ሚክሀል ሙራሽኮ እና በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር በሆኑት ገነት ተሾመ ጂሩ መሀከል የተደረገውን ውይይት ተከትሎ ፤ ሩሲያ እና ኢትዮጵያ በጤና ዙሪያ ያላቸውን ትብብር ለማሳደግ ተስማማተዋል ፤ ይህም በሩሲያ እስፔሻሊስቶች ለኢትዮጵያውያን ህመምተኞች የሚሰጥ የህክምና ትምህርት እና ምክርን ያካትታል። በዉይይታቸው ለዶክተሮች ስለሚሰጥ ፕሮፌሽናል ስልጠናንም አንስተዋል። ሙራሽኮ አክለውም ከ80 በላይ ኢትዩጵያውያን እስፔሻሊስቶች በእናቶች እና ህፃናት ህክምና ዙሪያ በሩሲያ ስልጠና ወስደዋል። የጤና ሚኒስትሩ እንዳሉት፤ አሁንም ጥልቀት ባላቸው የህክምና ዘርፎች ላይ ለኢትዮጵያውያን እስፔሻሊስቶች ስልጠና ለመስጠት ሩሲያ ዝግጁ ናት።የሩሲያ ባለብዙ የህክምና ዘርፎች ማእከል ሆኖ በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ የተቋቋመው እና በደጅአዝማች ባልቻ ስም የተሰየመው የሩሲያ ቀይ መስቀል ሆስፒታል ፤ የሩሲያን እና የኢትዮጵያ ህዝቦች ወዳጅነት ምልክት ነው። እንደ ሩሲያ የጤና ሚንስቴር ይህ የህክምና ተቋም በየአመቱ ከ60,000 በላይ ህመምተኞችን ይቀበላል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
ሩሲያ በአዲሰ አበባ ለሚገኘው የሩሲያ ቀይ መስቀል ሆስፒታል መልሶ ግንባታ እገዛ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን አስታወቀችበሩሲያ የጤና ሚኒስትር ሚክሀል ሙራሽኮ እና በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ ጂሩ መሀከል የተደረገውን ውይይት ተከትሎ፤ ሩሲያ እና ኢትዮጵያ በጤና ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማሳደግ ተስማማተዋል። በውይይታቸው ለዶክተሮች ስለሚሰጥ ፕሮፌሽናል ስልጠናም አንስተዋል። ሙራሽኮ እንዳሉት ከ80 በላይ ኢትዮጵያውያን ስፔሻሊስቶች በእናቶች እና ህፃናት ህክምና ዙሪያ በሩሲያ ስልጠና ወስደዋል። እንደ የጤና ሚኒስትሩ ገለጻ ጥልቀት ባላቸው የህክምና ዘርፎች ላይ ለኢትዮጵያውያን ስፔሻሊስቶች ስልጠና ለመስጠት ሩሲያ ዝግጁ ናት።የሩሲያ ባለብዙ የህክምና ዘርፎች ማእከል ሆኖ በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ የተቋቋመው  እና በደጅአዝማች ባልቻ ስም የተሰየመው የሩሲያ ቀይ መስቀል ሆስፒታል፤ የሩሲያ እና የኢትዮጵያ ህዝቦች ወዳጅነት ምልክት ነው። የህክምና ተቋሚ በየአመቱ ከ60,000 በላይ ህመምተኞችን እንደሚቀበል የሩሲያ የጤና ሚንስትር ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia