በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ በሚገኘውን የማኬዬቭካ ማእከል፤ በሲቪል ዜጎች ላይ የኬቭ አገዛዝ በፈፀመው ጥቃት አንድ ሴት በመገድል ሶስት ሰዎችን ማቁሰላቸው ተዘገበበተጨማሪ ህንፃዎች መውደማቸውን የኦፕሬሽናል አገልግሎት ዘግቧል። ተንቀሳቃሽ ምስል ከማህበራዊ ድህረገፅበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia