የአልጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ለይፋዊ ጉብኝት ሶሪያ ገቡ

የአልጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ለይፋዊ ጉብኝት ሶሪያ ገቡየጉብኝቱ አላማ "አሁን ላይ ባለው ዘመናዊ ታሪኳ ሶሪያ ያጋጠማትን አስቸጋሪ ወቅት" እንድታልፍ አልጄሪያ ያላትን አብሮነት እና ድጋፍ ለማሳየት መሆኑን አህመድ አታፍ ተናግረዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ፤ ከአልጄሪያ ፕሬዝዳንት አብዴልማጂድ ቴቡኔ ለሶሪያ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት አህመድ አል-ሻራ የተላከው መልእክት ለማቀበል ፕሬዝዳንቱን እንደሚያገኟቸው ይጠበቃል። ተንቀሳቃሽ ምስል ከአልጄሪያ ዲፕሎማሲበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
የአልጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ለይፋዊ ጉብኝት ሶሪያ ገቡየጉብኝቱ አላማ "ሶሪያ በዘመናዊ ታሪክ ያጋጠማትን አስቸጋሪ ወቅት" እንድታልፍ አልጄሪያ ያላትን አብሮነት እና ድጋፍ ለማሳየት መሆኑን አህመድ አታፍ ተናግረዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከአልጄሪያ ፕሬዝዳንት አብዴልማጂድ ቴቡኔ የተላከውን መልዕክት ለሶሪያ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት አህመድ አል-ሻራ እንደሚያደርሱ ይጠበቃል። ከአልጄሪያ ዲፕሎማሲ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምስልበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia