በእስራኤል እና ሀማስ በተፈረመው ስምምንት መሰረት የእስረኛ ልውውጡ ቀጥሎ ፤ ኢል ሻራቢ ፣ ኦር ሌቭይ እና ኦሃድ ቤን አሚ ተብለው የሚጠሩ ሶስት እስራኤላውያን በ183 ፍልስጤማውያን እስረኞች ምትክ ተለቀዋል

በእስራኤል እና ሀማስ በተፈረመው ስምምንት መሰረት የእስረኛ ልውውጡ ቀጥሎ ፤ ኢል ሻራቢ ፣ ኦር ሌቭይ እና ኦሃድ ቤን አሚ ተብለው የሚጠሩ ሶስት እስራኤላውያን በ183 ፍልስጤማውያን እስረኞች ምትክ ተለቀዋልየተፈረመው የተኩስ አቁም ስምምነቱ ሶስት ደረጃዎች አሉት ። የመጀመሪያው ለስድስት ሳምንት ይቆያል ፤ በዚህ ወቅት 33 ታጋቾች በ1,900 ፍልስጤማውያን እስረኞች ምትክ ይለቀቃሉ። ምስል ማህበራዊ ድህረገፆችበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik