የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የምተገኘውን የድዜርዝሂንስክ መንደር ነፃ ማውጣታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀየዩክሬይ ጦር የድዜርዝሂንስክ ውጊያ ባለፉት አምስት ወራቶች 26,000 ወታደሮችን አጥተዋል በማለት ሚንስቴሩ አክሎ አስታውቋል።የሩሲያ ወታደሮች ፤ የዩክሬን ጦር ንብረት የሆኑ ከ240 በላይ ታንኮችን እና ብረት ለበስ መኪኖችን እንዲሁም ከ340 በላይ የዱር ጦር መሳሪያዎች ቁርጥራጮች እና ሞርታሮችን አውድመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia