የ76 አመቷ የመቀሌ አዛውንት  ልጅ መውለዳቸው ተሰማ

የ76 አመቷ የመቀሌ አዛውንት ልጅ መውለዳቸው ተሰማወ/ሮ መድህን ሓጎስ የተባሉት የ76 አመት የመቀሌ ነዋሪ በእድሜያቸው አመሻሽ የልጅ እናት መሆናቸው ተሰምቷል። ወይዘሮዋ ከአሁን በፊት ልጅ ያልነበራቸው ሲሆን ፤ አሁን ላይ የወለዱት ልጃቸው በኦርቶዶክስ ክርስቲያን ስረአት ክርስትና መነሳቱን ቤተሰቦቻቸው ነግረውኛል በማለት የመንግስት ሚዲያ ዘግቧል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik