የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑትን ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በያዝነው አመት ሊገናኙ እንደሚችሉ በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተናገሩ

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑትን ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ጋር በያዝነው አመት ሊገናኙ ይችላሉ በማለት አምባሳደሩ ተናገሩ " በጎርጎሮሳዊያኑ 2024 ፤ በሩሲያ ካዛን በተደረገው የብሪክስ ጉባኤ ወቅት የተደረገው ስብሰባ ተመሳሳይ በዚህ አመት ሊደረግ ይችላል። ይሄ ስብሰባ የመኖር እድሉ ከፍተኛ ነው፤ እኛም በጉዳዩ ላይ ክፍት ሆነን እየጠበቅን ነው " በማለት በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ ጅሩ ፤ በከፍተኛ ባለስልጣናት መሀከል የሚደረገውን የፖለቲካ ውይይት አስፈላጊነት ላይ አፅንኦት በመስጠት ተናግረዋል። ይህ ትልቅ አቅም የሚኖረው ስብሰባ የሚደረግበት ቦት በእርግጠኝነት ባይታወቅም ፤ ኢትዮጵያ አጋሮቿን ለመቀበል ሁሌም ዝግጁ መሆኗን አምባሳደሩ አስረድተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑትን ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በያዝነው አመት ሊገናኙ እንደሚችሉ በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተናገሩ "በጎርጎሮሳዊያኑ 2024፤ በሩሲያ ካዛን በተካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ወቅት ከተደረገው ጋር ተመሳሳይ ግኑኝነት በዚህ አመት ሊደረግ ይችላል። የስብሰባ የመካሄድ እድል ከፍተኛ ነው፤ እኛም ዝግጁ ሆነን እየጠበቅን ነው " ሲሉ የተናገሩት በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ ጅሩ፤ በከፍተኛ ባለስልጣናት ደረጃ የሚደረገው የፖለቲካ ውይይት አስፈላጊ እንደሆነ አፅንኦት ሰጥተዋል።ስብሰባ የሚደረግበት ቦት በእርግጠኝነት ባይታወቅም፤ ኢትዮጵያ አጋሮቿን ለመቀበል ሁሌም ዝግጁ መሆኗን አምባሳደሩ አስረድተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia