እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ባደረሰችው ውድመት ምክንያት ከፍተኛ የመኖሪያ ቤት ችግር የገጠማቸው ፍልስጤማውያን በድንኳን ውስጥ ለመኖር ተገደዋል ተባለ ይህ በእንዲህ እንዳለ ፤ በደቡብ ጋዛ የምተገኘው የከሃን ዮኒስ ከተማ ከፍተኛ ንፋስ እና ቅዝቃዜ እያጣደፏት ነው። ምስል ከማህበራዊ ትስስር ገፆችበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia