🪖 በዲሞክራሲያዊት የኮንጎ ሪፐብሊክ በአማፂያኑ ተግባራዊ የተደረገው የተኩስ አቁም 'ማዘናጊያ' ነው ሲሉ የመንግሰት ቃል አቀባይ ተናገሩ

🪖 በዲሞክራሲያዊት የኮንጎ ሪፐብሊክ በአማፂያኑ ተግባራዊ የተደረገው የተኩስ አቁም ስምምነት 'ሴራ ' ነዉ ፤ በማለት የመንግሰት ቃል አቀባይ ተናገሩ የመንግስት ቃል አቀባዩ ፓትሪክ ሙያያ እንዳሉት በተናጠል የታወጀው የተኩስ አቁም ስምምነት 'ሴራ' ነው ፤ በትላንትናው እለት የኤም23 አማፂያን እና የሩዋንዳ ወታደሮች በሀገሪቱ ምስራቃዊ ክፍል ጥቃት ፈፅመዋል። " ይሄ በተናጠል የታወጀው የተኩስ አቁም ስምምነት እንደተለመደው ሴራ መሆኑን ማረጋገጫ ነው" በማለት ለፈረንሳይ ሚዲያ ተናግሯል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
🪖 በዲሞክራሲያዊት የኮንጎ ሪፐብሊክ በአማፂያኑ ተግባራዊ የተደረገው የተኩስ አቁም 'ማዘናጊያ' ነው ሲሉ የመንግሰት ቃል አቀባይ ተናገሩ በትላንትናው እለት የኤም23 አማፂያን እና የሩዋንዳ ወታደሮች በሀገሪቱ ምስራቃዊ ክፍል የፈፀሙትን ጥቃት ያነሱት የመንግስት ቃል አቀባይ ፓትሪክ ሙያያ፤ በተናጠል የታወጀው የተኩስ አቁም 'ማዘናጊያ' ነው ብለዋል።"ይህ በተናጠል የታወጀው የተኩስ አቁም እንደተለመደው ማዘናጊያ እንደሆነ ማረጋገጫ ነው" በማለት ለፈረንሳይ ሚዲያ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia