#SputnikInfographic | ግብፅ የሩሲያን እህል ከሚያስገቡ ሀገራት የመጀመሪያውን ደረጃ ያዘች ይህ ውጤት የተመዘገበው በጎርጎሮሳውያኑ 2024/25 የግብርና አመት የመጀመሪያ አጋማሽ ነው። ግብፅ ፤ ከጎርጎሮሳውያኑ ሀምሌ 2024 - እስከ ታህሳስ ወር ድረስ 5.45 ሚሊዩን ቶን ስንዴ ከሩሲያ ገዝታለች ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia