ሞስኮ በሚገኝ የመኖሪያ ህንጻ ላይ ፍንዳታ ደረሰ

ሞስኮ በሚገኝ የመኖሪያ ህንጻ ላይ ፍንዳታ ደረሰ 🟠 ሞስኮ በሚገኘው አሌዬ ፓሩሳ (ስካርሌት ሴልስ) የአፓርታማ ግቢ ውስጥ በደረሰ ፍንዳታ አንድ ሰው ሲሞት አምስት ሰዎች ቆስለዋል። 🟠 በዶንባስ የበጎ ፈቃደኞች ሻለቃ መስራች እና የዶንዬትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የቦክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አርመን ሳርኪስያን በጥቃቱ ከባድ ጉዳት እንደደረሰበት የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ዘግቧል። 🟠 የሩሲያ ባለስልጣናት የወንጀል ምርመራ ከፍተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik