ሁለተኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርዓን እና የአዛን የፍፃሜ ውድድር በአዲስ አበባ ስታዲዬም መካሄድ ጀመረ

ሁለተኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርዓን እና የአዛን የፍፃሜ ውድድር በአዲስ አበባ ስታዲዬም መካሄድ ጀመረ በውድድሩ ከ60 የዓለም ሀገራት የመጡ የቁርዓን እና የአዛን ተወዳዳሪዎች ተሳታፊ ናቸው። ከተለያዩ ሀገሮች የመጡ ዓለም አቀፍ ዳኞች እንዲሁም ታዳሚዎች ተሳታፊ መሆናቸውም ተገልጿል፡፡ ውድድሩ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት እና በዘይድ ኢብኑሳቢት የቁርዓን ማሕበር ትብብር የተዘጋጀ ነው። ዛሬ ፍፃሜውን በሚያገኘው ዓለም አቀፍ የቁርዓን እና አዛን ውድድር፤ ሴት ተወዳዳሪዎችም ተሳታፊ እንደሚሆኑ የተጠቆመ ሲሆን፤ አሽናፊ ተወዳዳሪዎች ሽልማቶች ይበረከትላቸዋል።ከማህበራዊ ትሥሥር ገጾች የተገኙ ምሥሎች መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik