በሩሲያው ዩናይትድ ፓርቲ እና በብልፅግና ፓርቲ መሀከል ያለው በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ ትብብር  በግዜ ሂደት ውስጥ እየተስፋፋ የሚሄድ ነው በማለት የሩሲያው ባለስልጣን ተናገሩ

በሩሲያው ዩናይትድ ፓርቲ እና በብልፅግና ፓርቲ መሀከል ያለው በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ ትብብር በግዜ ሂደት ውስጥ እየተስፋፋ የሚሄድ ነው በማለት የሩሲያው ባለስልጣን ተናገሩ የሩሲያ የደህንነት ምክርቤት ምክትል ሰብሳቢ እና የሩሲያ ዩናይትድ ፓርቲ መሪ ድሚትሪ ሜድቬዴ ለብልፅግና ጉባኤ ተሳታፊዎች ሰላምታቸው ልከዋል ፤ በሁለቱ ፓርቲዎች መሀከል ያለው ትብብር በሁለትዮሽ ጥቅም እና ከሌሎች ጋር ብዝሀነትን ባማከለ መልኩ ፤ የብሪክስ እና ሩሲያ አፍሪካ አጋርነት ፎረም ጨምሮ እያደገ የሚሄድ ነው በማለት አስረድተዋል።ባለስልጣኑ በአፅንኦት በመስጠት እንደተናገሩት የሩሲያ ዩናይትድ ፓርቲ በተለይም ከብልፅግና ፓርቲ ጋር ያለውን ግንኙነት አስበልጦ እንዲጠናከር እና ግንኙነታቸው እንዲያድግ ውይይታቸውን በሀገራት ነፃነት ማእቀፍ ውስጥ እያደረጉ ይገኛሉ ብለዋል። እንደ ሜድቬዴቭ ገለፃ ሩሲያ እና ኢትዮጵያ ለረጅም ጊዜ የቆየ ጠንካራ የሆነ የወዳጅነት አላቸው ፤ ይህም ግንኙነት አሁን ላይ ላላቸው ለፖለቲካ ውይይት እንደ መነሻ የሚያገለግል እንዲሁም የንግድ እና የሰብአዊነት ግንኙነታቸውን የሚያጠናክር ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
በሩሲያው ዩናይትድ ፓርቲ እና በብልፅግና ፓርቲ መሀከል ያለው በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ ትብብር  በግዜ ሂደት ውስጥ እየተስፋፋ የሚሄድ ነው በማለት የሩሲያው ባለስልጣን ተናገሩ የሩሲያ የደህንነት ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ እና የሩሲያ ዩናይትድ ፓርቲ መሪ ድሚትሪ ሜድቬዴ ለብልፅግና ጉባኤ ተሳታፊዎች ሰላምታቸው ልከዋል። በሁለቱ ፓርቲዎች መሀከል ያለው ትብብር በሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን መድረክ እንዲሁም በብሪክስ እና በሩሲያ-አፍሪካ የትብብር ፎረም እያደገ እንደሚመጣ ጠቁመዋል።ባለስልጣኑ አፅንኦት በመስጠት እንደተናገሩት የሩሲያ ዩናይትድ ፓርቲ በተለይም ከብልፅግና ፓርቲ ጋር ያለውን ግንኙነት አስበልጦ እንዲጠናከር እና ግንኙነታቸው እንዲያድግ ውይይታቸውን በሀገራት ነፃነት ማእቀፍ ውስጥ እያደረጉ ይገኛሉ ብለዋል። ሩሲያ እና ኢትዮጵያ ለረጅም ጊዜ የቆየ ጠንካራ የሆነ ወዳጅነት አላቸው ያሉት ሜድቬዴቭ፤ ይህ ግንኙነት አሁን ለሚያደርጉት የፖለቲካ ውይይት እንደ መነሻ የሚያገለግል እንዲሁም የንግድ እና የሰብዓዊነት ግንኙነታቸውን የሚያጠናክር ነው ሲሉ አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia