ሃማስ ሁለት እስራኤላውያን እስረኞችን ለቀይ መስቀል አስረከ

ሃማስ ሁለት እስራኤላውያን እስረኞችን ለቀይ መስቀል አስረከ ሃማስ ኦፌር ካልዴሮ እና ያርዴን ቢባስ የተባሉት ሁለት እስራኤላውያን ታጋቾችን ከእስራኤል ጋር በገቡት የመጀመሪያ ዙር የእስረኛ ልውውጥ ስምምነት መሰረት መልቀቁን አስታወቀ።በዛሬው እለት ሌላ የእስራኤል ታጋች እንደሚለቀቅ ይጠበቃል። ሁለም ታጋቾች በ183 ፍልስጤማውያን ምትክ ነው የሚለቀቁት።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
ሃማስ ሁለት እስራኤላውያን እስረኞችን ለቀይ መስቀል አስረከ ሃማስ ኦፌር ካልዴሮ እና ያርዴን ቢባስ የተባሉ ሁለት እስራኤላውያን ታጋቾችን ከእስራኤል ጋር በተደረሰው የመጀመሪያ ዙር የእስረኛ ልውውጥ ስምምነት መሰረት መልቀቁን አስታውቋል።በዛሬው እለት ሌላ የእስራኤል ታጋች እንደሚለቀቅ ይጠበቃል። ሁለም ታጋቾች በ183 ፍልስጤማውያን ምትክ ነው የሚለቀቁት።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia