በእንጅባራ ሲካሄድ የቆየው 85ተኛው የአገው ፈረስኞች በአል ተጠናቀቀ

በእንጅባራ ሲካሄድ የቆየው 85ተኛው የአገው ፈረስኞች በአል ተጠናቀቀለስድስት ቀናት በእንጅባራ ሲካሄድ የቆየው 85ተኛው የአገው ፈረሰኞች በአል በድምቀት መጠናቀቁ ታወቀ። በበአሉ ላይ ከሀገር ውስጥ እና ከውጭ ሀገራት የመጡ ጎብኚዎች ፣ የፌድራል መንግስት እና የክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት ታድመውበታል በማለት የክልሉ የቱሪዝም ቢሮ ዘግቧል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
በእንጅባራ ሲካሄድ የቆየው 85ተኛው የአገው ፈረስኞች በአል ተጠናቀቀለስድስት ቀናት በእንጅባራ ሲካሄድ የቆየው 85ተኛው የአገው ፈረሰኞች በአል በድምቀት መጠናቀቁ ተጠናቋል።በበአሉ ላይ ከሀገር ውስጥ እና ከውጭ ሀገራት የመጡ ጎብኚዎች፣ የፌድራል መንግስት እና የክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት ታድመውበት እንደነበር የክልሉ የቱሪዝም ቢሮ ዘግቧል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia