የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን የኖቮቫሲሌቭካ መንደርን ነፃ ማውጣቱን የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር አስታወቀከሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ሳምንታዊ መግለጫ የተወሰዱ ዋና ዋና ሀሳቦች መሀከል⏺ የሩሲያ የአየር መከላከያ ስረአት ሁለት የአየር ቦምቦችን እና 31 ባለብዙ ተኳሽ የመኪና ላይ ሮኬቶችን በዚህ ሳምንት መትቶ ጥሏል⏺ በሳምንት ውስጥ የዩክሬን ሀይሎች 11,400 ወታደሮቻቸውን አጥተዋል።⏺ የሩሲያ ወታደሮች ሰባት የቡድን ጥቃቶችን በዩክሬን የጦር ማእከላት ላይ አድርሰዋል። ⏺ የሩሲያ ወታደሮች የኒኮላቮ - ዳሪኖ , ድቩሬችንያ ፣ ዜሌኖያ ፣ ኖቮዬሊዛቬቶካ ፣ የኖቮቫሲሌቭካ እና ቬሊካያ ኖቮሴልካ መንደሮችን ነፃ አውጥተዋል።⏺ 43 የዩክሬን ወታደሮች እጅ ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia