የዩክሬን ወታደሮች ባለፈው የጎርጎሮሳውያኑ  ዓመት በኩርስክ መንደር 22 የሩሲያ ዜጎችን ገድለዋል - የጦር እስረኛ

የዩክሬን ወታደሮች ባለፈው የጎርጎሮሳውያኑ ዓመት በኩርስክ መንደር 22 የሩሲያ ዜጎችን ገድለዋል - የጦር እስረኛቢያንስ አምስት የዩክሬን ወታደሮች በሽብር ድርጊት የተጠረጠሩ ሲሆን የአስገድዶ መድፈር ክስ እንደሚቀርብባቸው የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ ቃል አቀባይ ስቬትላና ፔትሬንኮ ተናግረዋል።አንድ የተማረከ የዩክሬን ወታደር አዛዣቸው የመንደሩን ሲቪሎች "እንዲያስወግዱ" አዟቸው እንደነበር አምኗል። አብዛኛዎቹ ተጎጂዎች ተተኩሶባቸው የተገደሉ ሲሆን ስድስት አዛውንቶች ደግሞ ወደ አንድ የመሬት ውስጥ ክፍል ተወስደው በእጅ ቦምብ ተገድለዋል ብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik